በቄለም ወለጋ ከተማ የ11 ወረዳ ሙስሊም ምዕመናንን ያሳተፈ የዳዕዋ ፕሮግራም መካሄዱ ተገለፀ
አዲስ አበባ ሬዲዮ ቢላል ሚያዚያ 4/2004
በቄለም ወለጋ ከተማ የ11 ወረዳዎች ሙስሊም ምዕመናን ያሳተፈ የዳዕዋ ፕሮግራም ሲካሄድ ከ30 ሺ በላይ ሙስሊሞች መገኘታቸው ተገለፀ፡
በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ባተኮረው በዚህ የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ የአህባሽንና የመጅሊስን አመራሮች የሚቃወሙ ፁሑፎችም መቅረባቸው ነው የተገለፀው፡፡
በቀጣይም ከ1ሺ ህዝብ በላይ እንደሚሳተፉበት የሚጠበቅ ፕሮግራም ለማዘጋጀት በሂደት ላይ መሆናቸውን በስፍራው የሚገኙ ምንጮቻችን ገልፀዋል፡፡
Category: Amharic News አማርኛ ዜና